የሩሲያ ኃይሎች ሌላኛዋን ቁልፍ የዩክሬን ከተማ ለመቆጣጠር ተቃረቡ
ሩሲያ በጋይድድ ቦምቦች ታግዛ እያንዳንዱን መንደር በመቆጣጠር ከባለፈው ነሐሴ ጀምሮ ወደ ቶሬስክ ስትገሰግስ ቆይታለች
ሩሲያ በጋይድድ ቦምቦች ታግዛ እያንዳንዱን መንደር በመቆጣጠር ከባለፈው ነሐሴ ጀምሮ ወደ ቶሬስክ ስትገሰግስ ቆይታለች
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ከጥቃቱ ጀርባ ማን እንዳለ ባይናገሩም የሩሲያ ሚዲያዎ የምዕራባውያን ጥቃት ኢላማ ከሆኑ ቆይተዋል ብለዋል
የማዕከላዊ እስያዊቷ ሀገር ከአለማችን ከፍተኛ የዩራኒየም አምራች ሀገራት መካከል አንዷ ናት
ሩሲያ የማዕድን ፍለጋዋን ከአንድ ወር በኋላ ትጀምራለች ተብሏል
ሞስኮ ለመከላከያ ከፍተኛ ወጪ ከሚያወጡ ሀገራት መካከል ከአሜሪካ እና ቻይና በመቀጠል በ3ተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች
ከተማዋ በምስራቅ እና በምዕራብ ባሉ የጦር ግንባሮች መገናኛ ላይ የምትገኘው በመሆኗ በሁለቱም ወገን ለሚገኙ ወታደሮች ሎጂስቲክስ ለማድረስ ጠቀሜታ አላት
ፕሬዝደንት ፑቲን ሩሲያ መደበኛ የሚሳይል ጥቃት የሚያጋጥማት ከሆነ የኑክሌር መሳሪያዎች ልትጠቀም እንደምትችል ተናግረዋል
በኒውዮርክ የሚገኙት የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ከአሜሪካው አቻቸው ጋር በሚሳይል አጠቃቀም ላይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል
አሜሪካ የኢራን እና ሩሲያ ድርድር አሳስቧታል ተብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም