
የሩሲያን የኒዩክሌር መሳሪያ አጠቃቀም የሚወስነው ህግ እየተሻሻለ ነው - ፑቲን
ኬቭ በበኩሏ “ሩሲያ አለምን በኒዩክሌር ከማስፈራራት ውጭ አማራጭ የላትም” ብላለች
ኬቭ በበኩሏ “ሩሲያ አለምን በኒዩክሌር ከማስፈራራት ውጭ አማራጭ የላትም” ብላለች
በድብቅ እየተመረቱ ያሉት ድሮኖች ከ50 እስከ 400 ኪሎ ግራም ክብደት መሸከም የሚችሉ እንደሆኑም ተገልጿል
ፕሬዝዳንት ፑቲን በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ የሚገኝ የድሮን ማምረቻ ማዕከልን ጎብኝተዋል
ፑቲን በዩክሬን ጦርነት ከጀመሩ ወዲህ የሀገሪቱን ወታደሮች ቁጥር ሶስት ጊዜ አሳድገዋል
ፖክሮቨስክ አቅራቢያ ሩስያ በርካታ ስፍራዎችን በመቆጣጠር ላይ እንደምትገኝ ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ አልሸሸጉም
የሩሲያ ጥቃት ማስጠንቀቂያ መልክት ሲደርስ ኢትዮጵያዊያኑን ጨምሮ ሁሉም ዜጋ መደበቂያ ፍለጋ እንደሚሮጡ ሰምተናል
ዩክሬን ከጥር በኋላ በቂ ድጋፍ ስለ ማግኘቷ እርግጠኛ መሆን እንደማይቻል ተገልጿል
ዩክሬን እና አሜሪካ፥ ሰሜን ኮሪያ ወደ ሩሲያ ሮኬቶችና ሚሳኤሎችን እየላከች ነው ሲሉ ይከሳሉ
ዋሽንግተን ክልከላዋን ካነሳች የኒዩክሌር ጦርነት ጅማሬ ይሆናል ስትል ሞስኮ አስጠንቅቃ ነበር
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም