ሩዋንዳ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫን በማካሄድ ላይ ትገኛለች
14 ሚሊየን ህዝብ ባላት ሀገር 9.5 ሚሊየን መራጮቸ ለመምረጥ ተመዝግበዋል
14 ሚሊየን ህዝብ ባላት ሀገር 9.5 ሚሊየን መራጮቸ ለመምረጥ ተመዝግበዋል
የሩዋንዳው ፕሬዝደንት ፖል ካጋሚ በመጭው ሰኞ በሚካሄደው ምርጫ ለአራተኛ ዙር የስልጣን ዘመን ያሸንፋሉ የሚል ግመት ተሰጥቷቸዋል
በኮንጎ 120 የሚጠጉ ታጣቂ ቡድኖች በተለያየ ምክንያት ከመንግስት ጋር እየተዋጉ ይገኛሉ
አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር ኪር ስታርመር ይህን ፕሮግራም መሰረዛቸውን ተከትሎ ሩዋንዳ የተከፈለኝን ገንዘብ አልመልስም ብላለች
ብሪታኒያ ጥገኝነት ጠያቂዎች ጥያቄያቸው ምላሽ እስኪያገኝ ድረስ በሩዋንዳ እንዲቆዩ የሚያደርግ ህግ አጽድቃ ነበር
እንግሊዝ በፈቃደኝነት ላይ በተመሰረተው መርሃግብሯ የመጀመሪያዎቹን ጥገኝነት ጥያቄዎችን ወደ ሩዋንዳ መላኳ ተገለጸ
ማክሮን መጀመሪያ ከተመረጡበት ከ2017 ወዲህ ፈረንሳይ ከዘርማጥፋቱ በፊት እና በኋላ የነበራትን ሚና የሚዘረዝር ጥናት አስጠንተዋል
ሀገሪቱ አዲስ ህግ ያወጣችው የውጭ ሀገር ዜጎችን የሚያገቡ ብሪታንያዊያን በመጨመራቸው ነው
"የፖል ካጋሜ መጨረሻ እንደ ሂትለር እንደሚሆን ቃል እገባለሁ" ሲሉ ፕሬዝዳንት ቲሺሴኬዲ ተናግረዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም