ንብረትነቱ የሩሲያ የሆነ ካርጎ አውሮፕላን በደቡብ ሱዳን ተከሰከሰ
አውሮፕላኑ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን በሚወዛገቡባት አብዬ ግዛት ውስጥ ነው የተከሰከሰው
አውሮፕላኑ ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን በሚወዛገቡባት አብዬ ግዛት ውስጥ ነው የተከሰከሰው
ጥቃቱ ከጀርባው ምንም ዓይነት የፖለቲካ ፍላጎት አንደሌለው አምባሳደር ጀምስ ሞርጋን አስታውቀዋል
በጥቃቱ አምስት ሰዎች መጎዳታቸውም ተገልጿል
ኢጋድ በደቡብ ሱዳን ሰላም እንዲመጣ የሰራው ስራ በታሪኩ ትልቅ ስኬት ተብሎ የሚጻፍለት መሆኑንም አሰታውቀዋል
ኢትዮጵያ ከፈቀደች ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር የኢትዮጵያን ጉዳይ በሰላም እንዲያልቅ የማገዝ ፍላጎት እንዳላቸውም አስታውቀዋል
ማቻር በጁባ ከኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል መሃዲ ጋር ተወያተዋል
ደቡብ ሱዳን የሳቫና ሪፐብሊክ የናይል ሪፐብሊክ እና የኩሽ ግዛት እንድትባል ሃሳብ ቀርቦ ነበር
የላሙ ወደብ የኢትዮጵያ፣ የኬንያ እና ደቡብ ሱዳን የጋራ ፕሮጀክት አካል ነው
በአደጋው ህይወታቸው ካለፉት ዜጎች መካከል ሁለቱ ሩሲያዊያን ናቸው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም