
መንግስት ለቀጣይ ድሎች ማስፈንጠሪያ የሚሆን ድል ማስመዝገቡን ገለፀ
በጋሸና ግንባር ዐርቢት፣ አቀት፣ ባዶና ጋሸና ከተማ ነፃ መውጣታቸውን አስታውቋል
በጋሸና ግንባር ዐርቢት፣ አቀት፣ ባዶና ጋሸና ከተማ ነፃ መውጣታቸውን አስታውቋል
በዞኑ ዋና ከተማ ደብረብርሃን ብቻ ከ200 እስከ 250ሺ ተፈናቃዮች ተጠልልው እንደሚገኙ ዞኑ አስታውቋል
በሳምንቱ እርዳታ የጫኑ 2 የአውሮፕላን በረራዎችና 83 ተሸከርካሪዎች ወደ ትግራይ ገብተዋል
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በግጭት ላይ ያሉ ሁሉም አካላት በአፋጣኝ ወደ ድርድር እንዲመጡ ጠይቀዋል
ጠቅላይ ሚኒሰትር ዐቢይ አህመድ ከጦር ግንባር ሆነው መግለጫ ሰጥተዋል
የጦር ሜዳ ውሎዎችንና ውጤቶችን በተመለከተ፣ በዕዙ ሥልጣን ከተሰጠው አካል ውጪ ማሰራጨት ተከልክሏል
አሜሪካና አጋሮቿ ዓለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫቸውን ከአዲስ አበባ ወደ ሌላ ቦታ እንዲያዘዋውሩ እየወተወቱ ነው- መንግስት
ኤምባሲውም የተለመደና መደበኛ ስራውን እያከናወነ መሆኑንም ገልጿል
የኢትዮጵያ መንግስት ካለፍነው ከሰኔ ጀምሮ የተናጠል የተኩስ አቁም አውጆ እንደነበረ ይታወሳል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም