የሱዳን መንግስት በአሜሪካ መንግስት በቀረበው የድርድር ጥያቄ መሰረት ከፈጥኖ ደራሽ ሀይሉ ጋር ለመደራደር ተስማማ
15 ወራትን ያስቆጠረው ጦርነት 10 ሚሊዮን ገደማ ሰዎች እንዲፈናቁሉ እና 10ሺ ሰዎች እንዲገደሉ ምክንያት ሆኗል
15 ወራትን ያስቆጠረው ጦርነት 10 ሚሊዮን ገደማ ሰዎች እንዲፈናቁሉ እና 10ሺ ሰዎች እንዲገደሉ ምክንያት ሆኗል
ባለፈው አመት ሚያዚያ ወር የተጀመረው የሱዳን ጀነራሎች ፍልሚያ ሚሊየኖችን አፈናቅሎ ካርቱምን ለከባድ የሰብአዊ ቀውስ አጋልጧል
የሱዳን ጦር በበኩሉ በከተማዋ ውጊያው መቀጠሉን ገልጿል
በሱዳን ከ25 ሚሊየን በላይ ሰዎች ለረሃብና ቸነፈር መዳረጋቸውን የመንግስታቱ ድርጅት ገልጿል
ሱዳንን ለ30 አመታት ለሚጠጋ ጊዜ ያስተዳደሩት ኡመር ሀሰን አልበሽር በህዝባዊ አመጽ ከስልጣን ከተወገዱ በኋላ ሀገሪቱ ፓለቲካዊ ቀውስ ገብታለች
የሱዳን እርስ በርስ ጦርነት ከተጀመረ አንድ ዓመት አልፎታል
ፈጥኖ ደራሽ ሃይሉ በበኩሉ በሱዳን ጦር ጋር ካምፖች ላይ እንጂ በንጹሃን ላይ ጥቃት አለመፈጸሙን አስታውቋል
ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ የሰብአዊ ጥሰት መፈጸሙን አለምአቀፍ ተቋማት የገለጹ ቢሆንም ሁለቱም ተፋላሚዎች በመብት ጥሰት እጃቸው እንደሌለበት ይናገራሉ
በጦርነቱ ከ14 ሺህ በላይ ሱዳናዉያን ሞተዋል፤ 8 ሚሊየን ሱዳናውያን ተፈናቅለዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም