ሞተዋል ተብለው የነበሩት የሱዳኑ ሃሜቲ ብቅ ብለዋል
ተመተው ቆስለዋል፤ ሞተዋል የሚባሉ ወሬዎች ሲወራባቸው ቢቆይም ከረጅም ጊዜ መሰወር በኋላ ብቅ ብለዋል
ተመተው ቆስለዋል፤ ሞተዋል የሚባሉ ወሬዎች ሲወራባቸው ቢቆይም ከረጅም ጊዜ መሰወር በኋላ ብቅ ብለዋል
ሄሚቲ የሱዳን ጦር ለሦስት አስርት ዓመታት በስልጣን ላይ ከነበሩት ታማኞች ትዕዛዝ እየተቀበለ ነው ሲሉ ከሰዋል
ተፋላሚዎች ወታደራዊ እና ስልታዊ አካባቢዎችን ለመቆጣጠር እያደረጉት ያለው ከባድ ውጊያ ተባብሷል
ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ወደ መደበኛው ኃይሉ እንዲዋሃድ መወትወታቸው ለአሁኑ ጦርነቱ መከሰት ትልቁ መንስኤ ነው
ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በጥሩ ሁኔታ የተያዙ "የጦር እስረኞችን" ብቻ በእጁ እንዳሉ ተናግሯል
ጦሩ ዜጎች ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ከያዛቸው ቤቶች እንዲርቁ አስጠንቅቋል
ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በጦር መሳሪያዎችና ጥይቶች የተሞላውን መጋዘን መያዙን አስታውቋል
በሱዳን የጸጥታ ሀይሎች መካከል የተጀመረው ጦርነት 48ኛ ቀኑ ላይ ይገኛል
በሱዳን ግጭት ወደ አንድ ሽህ የሚጠጉ ሰዎች መገደላቸው ተነገረ
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም