
“ከአሁን ቀደም ካጋጠሙ ችግሮች መማር በማስፈለጉ ሰራዊቱ ባለበት ጸንቶ እንዲቆይ ታዟል”- መንግስት
ሰራዊቱ ነጻ አውጥቶ በያዛቸው የአፋር እና የምስራቅ አማራ አካባቢዎች ጸንቶ ይቆያልም ተብሏል
ሰራዊቱ ነጻ አውጥቶ በያዛቸው የአፋር እና የምስራቅ አማራ አካባቢዎች ጸንቶ ይቆያልም ተብሏል
ጦሩ በያዛቸው ቦታዎች ጸንቶ እንደሚቆይ መንግስት አስታውቋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ጦርነቱን መንግስት ማሸነፉ ስማይቀር የህወሓት ታጣቂዎች እጃቸውን እንዲሰጡ በቅርቡ ጥሪ አቅርበው ነበር
መንግስት ጉዳዩ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ተደርጎ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዲገነዘበው ይደረጋል ብሏል
ኮንጎ የኢትዮጵያ አለመረጋጋት የአፍሪካ ህብረትን እና አህጉሩን ይጎዳል ብላለች
ባለስልጣኑ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ ሁሉም ኤርፖርቶች እና የአየር ክልሎች የበረራ ደህንነት አስተማማኝ መሆኑን አስታውቋል
በግጭቱ በጦር ወንጀለኝነት ጭምር ሊያስጠይቁ የሚችሉ ወንጀሎች ቢፈጸሙም ጄኖሳይድ መፈጸሙን ግን ለማረጋገጥ አልተቻለም ተብሏል
ሪፖርቱ ይፋ በሚሆንበት ዕለት የሰሜን ዕዝ ጥቃት አንድ ዓመት ይሞላዋል
አውሮፕላኖቹ የተመለሱት በየአየር ጥቃቱ ሳቢያ እንደሆነ በማስመሰል የወጡ ዘገባዎች የተሳሳቱ ናቸውም ብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም