
በትግራይ እስካሁን ከ40 ሺ ለሚልቁ ሰዎች የኮሮና ክትባቶችን ለመስጠት ተችሏል ተባለ
በክልሉ ባለፉት 2 ወራት በቫይረሱ ምክንያት የ17 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል
በክልሉ ባለፉት 2 ወራት በቫይረሱ ምክንያት የ17 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል
ቃል አቀባዩ አሜሪካ እርምጃ ከህዳሴው ግድብ ጋር ሊገናኝ እንደሚችል ተናግረዋል
ሚኒስቴሩ የአሜሪካ የጉዞ እገዳ ምርጫ ለማድረግ በምትዘጋጀው ኢትዮጵያ ላይ “የተሳሳተ መልእክት” ያስተላልፋል ብሏል
አቃቤ ህግ በአስገድዶ መድፈርና በንጹሃን ግድያ ተሳትፈዋል ያላቸውን 53 የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት ላይም ክስ መስርቷል
ከህዳር ወር ወዲህ በትግራይ ሰባት የሰብዓዊ እርዳታ ሰራተኞች መገደላቸውን የአሜሪካ ኤምባሲ አስታውቋል
ሴኔቱ በትግራይ ክልል ያለው ግጭት በፍጥነት እንዲቆም እና ብሔራዊ ውይይት እንዲካሄድ ጠይቋል
ምርመራው በሱዳን ተጠልለው የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ሊጨምር እንደሚችልም ተገልጿል
መጠለያዎቹን በተያዘውና በቀጣዩ ወር ሰርቶ ለማጠናቀቅ ከአንድ ወር በፊት ስራ መጀመሩ ተነግሯል
አምነስቲ ጭፍጨፋውን በዓለም አቀፍ ገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጠይቋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም