
“እኛ እኮ ከሞትን ቆይተናል” አቶ ስብሃት፡ ጄኔራል ባጫ እንደገለጹት
አቶ ስብሃት “አሁን የቀብር ሥነ-ስርዓታችንን ነው በማስፈጸም ላይ ያላችሁት” ማለታቸውን ሌ/ጄኔራል ባጫ ገለጹ
አቶ ስብሃት “አሁን የቀብር ሥነ-ስርዓታችንን ነው በማስፈጸም ላይ ያላችሁት” ማለታቸውን ሌ/ጄኔራል ባጫ ገለጹ
ከፍተኛ የሕወሓት አመራሮቹ ዛሬ በተከዜ ወንዝ ዳርቻ በተደረገ የተኩስ ልውውጥ መገደላቸው ተገልጿል
14 አሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ለመመለስ ፈቃደኛ ሲሆኑ አብዛኛው ጅቡቲ ቀርተዋል
ሌሎች በቁጥጥር ስር የዋሉ የሕወሓት አመራሮችም አብረው አዲስ አበባ ገብተዋል
አቦይ ስብሃት ነጋን ጨምሮ ትናንት በቁጥጥር ስር የዋሉ የሕወሓት አመራሮች ከነበሩበት ወደ አዲስ አበባ ገብተዋል
በቁጥጥር ስር የዋሉት ባለስልጣናት በጫካና ዋሻ ለዋሻ ሲንቀሳቀሱ በተደረገ ጠንካራ አሰሳ ነው ተብሏል
ምርመራው በቁጥጥር ስር በዋሉ 15 የጦር መኮንኖች ላይ ነው በመካሄድ ላይ የሚገኘው
የማይካድራውን ጭፍጨፋ መርቷል የተባለውን ኮሌኔል የማነ ገብረሚካኤልን ጨምሮ እርምጃ ከተወሰደባቸው መካከል ነው ተብሏል
የተተኳሽ ሮኬት ማስወንጨፊያ ከባድ ተሽከርካሪም ከመቐለ ከተማ ዳርቻ ላይ ተደብቆ ተገኝቷል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም