
የላሊበላ ከተማ በመንግሥት የጸጥታ አካላት ቁጥጥር ስር መዋሏን መንግስት አስታወቀ
የሰቆጣ ከተማን ለመቆጣጠር ወደፊት እየገሠገሡ መሆኑንም መንግስት አስታውቋል
የሰቆጣ ከተማን ለመቆጣጠር ወደፊት እየገሠገሡ መሆኑንም መንግስት አስታውቋል
በጋሸና ግንባር ዐርቢት፣ አቀት፣ ባዶና ጋሸና ከተማ ነፃ መውጣታቸውን አስታውቋል
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእጅ ስጡ ጥሪውን ያስተላለፉት በአንደኛው የጦር ግንባር ነው ተብሏል
ድርጅቱ በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት ውስጥ በኮምቦልቻ እና ደሴ አካባቢ ላሉ ተፈናቃዮች ድጋፍ ማድረግ እቅድ ነበረኝ ብሏል
ሴቶቹ የተደረፈሩት የህወሓት ታጣቂዎች በከተማዋ በቆዩባቸው ዘጠኝ ቀናት ውስጥ ነው
ምክር ቤቱ ኢትዮጵያን በተመለከተ ዛሬ ያደረገውን አስቸኳይ ስብሰባ አጠናቋል
ዶ/ር ወርቅነህ የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ በከፍተኛ ስጋት እየተከታተሉ እንደሆነ አስታውቀዋል
በሁሉም የክልሉ ከተሞች ከምሽቱ 2፡00 በኋላ እንቅስቃሴ ማድረግ አይቻልም ተብሏል
ዕለቱ “አልረሳውም፤ እኔም የኢትዮጵያ ሰራዊት ነኝ” በሚል መሪ ሃሳብ ይታሰባል ተብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም