ፑቲን “የዩክሬን ጦርነት ዓለም አቀፋዊ እየሆነ ነው” አሉ
ሩሲያ በሰከንድ 3 ኪ.ሜ የሚከንፍ አዲስ የመካከለኛ ርቀት ባለስቲክ ሚሳኤል በመጠቀም ዩክሬንን መምታቷን አረጋግጠዋል
ሩሲያ በሰከንድ 3 ኪ.ሜ የሚከንፍ አዲስ የመካከለኛ ርቀት ባለስቲክ ሚሳኤል በመጠቀም ዩክሬንን መምታቷን አረጋግጠዋል
በሰዓት ከ12 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ ይጓዛል የተባለው ይህ አዲስ ሚሳኤል ለመምታት አስቸጋሪ እንደሆነም ተገልጿል
4.6 በመቶ የሚሆነው የአለም መሬት ግጭት እየተካሄደበት ይገኛል ተብሏል
ፑቲን “ሚሳዔሎቻችንን ማንም ሊያስቆማቸው አይችልም፤ የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን” ሲሉ ዝተዋል
ባህላዊና ሀይማኖታዊ ሁነቶች ላይ በጋራ መታደምና ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችንም በጋራ ማድረግም ተመክሯል
የአይሲሲ ውሳኔ በርካታ ሀገራት ለእስራኤል የጦር መሳሪያ ከመሸጥ እንዲታቀቡ ሊያደርጋቸው እንደሚችል ተገልጿል
ፍርድ ቤት ትዕዛዙን ያስተላለፈው በጋዛ የጦር ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ነው
ኬቭ ከአሜሪካና ብሪታንያ በተላኩላት ሚሳኤሎች ሩሲያ ላይ ጥቃት ማድረስ መጀመሯ ሞስኮን አስቆጥቷል
የሟቹ ቤተሰቦች ግድያውን የፈጸመው ፖሊሲ እንዲታሰር ቢጠይቁም ጉዳዩ በወንጀል ክስ አይታይም ተብሏል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም