እስራኤል የሐማሱን መሪ ያህያ ሲንዋር መግደሏን ገለጸች
እስራኤል ባሳለፍነው ሐምሌ ወር ላይ ሐማስ መሪ የነበሩት እስማኤል ሀኒየህን በኢራን መግደሏ ይታወሳል
እስራኤል ባሳለፍነው ሐምሌ ወር ላይ ሐማስ መሪ የነበሩት እስማኤል ሀኒየህን በኢራን መግደሏ ይታወሳል
የአውስትራሊያ ግዛቶች በወንጀል ክስ ለእስር ሊያስዳርግ የሚችለውን ዝቅተኛ እድሜ ከ10 ወደ 14 ከፍ እንዲያደርጉ ጫና እየበረታባቸው ነው
በቦምብ ከተደበደቡ ቦታዎች መካከል በቀይ ባህር ላይ ያሉ መርከቦችን ከርቀት መምታት የሚያስችሉ ዘመናዊ የጦር መሳሪያዎች ይገኙበታል ተብሏል
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ጥቃት የሚፈጸምባቸው የኢራን ኢላማዎች እቅድ ማጽደቃቸው ተዘግቧል
ሴኡል በበኩሏ የጠላትነት ፍረጃውን ለሁለቱ ኮሪያዎች ውህደት የማይበጅ ነው በሚል ተቃውማዋለች
ፖሊስ አጭበርባሪዎቹን እያደነ መሆኑን ያሳወቀ ሲሆን እስካሁን ተጠርጣሪዎቹ ስለመያዛቸው አልተገለጸም
የቀድሞው የደህንነት ሃላፊ አባስ ከማል ደግሞ የፕሬዝዳንት አልሲሲ አማካሪ ሆነው ተሹመዋል
ከተገኙት ጦር መሳሪያዎች ውስጥ አብዛኞቹ ዘመናዊ የሩሲያ ጦር መሳሪያዎች ናቸው ተብሏል
የየመኑ ቡድን ከህዳር 2024 ጀምሮ በቀይ ባህር በሚጓዙ መርከቦች ላይ 100 የሚጠጉ ጥቃቶችን ፈጽሟል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም