
የኳታር ኢሚር ሀዘናቸው ለመግለጽ አቡዳቢ ገብተዋል
የበርካታ ሀገራት መሪዎች ኤምሬትስ ገብተዋል
የበርካታ ሀገራት መሪዎች ኤምሬትስ ገብተዋል
መሪዎቹ ወደ አቡዳቢ በመግባት ላይ ያሉት ሀዘናቸውን ከመግለጽ ባለፈ ከአዲሱ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ጋር ዲፕሎማሲያዊ ወዳጅነትን ለመፍጠር ነው
በዩኤኢ ህገ-መንግስት አንቀጽ 53 መሰረት፤ ሉዓላዊ ም/ቤት ፕሬዝዳንት እና ም/ፕሬዝዳንትን የመምረጥ ስልጣን አለው
ሼክ መሀመድ ለዩኤኢ እድገት ትልቅ አሻራ ካኖሩና በቅድሚያ ከሚጠቀሱ ተራማጅ መሪዎች አንዱ ናቸው
ሼክ መሃመድ የዩኤኢ ፕሬዝዳንት ሆነው መመረጣቸው ይታወሳል
ሼክ ኸሊፋ ቢን ዛይድ ትናንት አርብ ማረፋቸውን ተከትሎ ነው የዩኤኢ ፕሬዝዳንት ሆነው የተመረጡት
ስርዓተ ቀብሩ ትናንት አርብ ነው በትውልድ ሃገራቸው አቡ ዳቢ የተፈጸመው
ሼክ ኸሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን በ1948 በአል ዐይን ከተማ ነው የተወለዱት
ሼክ ኸሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ዛሬ አርብ በ73 ዓመታቸው ማረፋቸው ተሰምቷል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም