ዩክሬን በሩሲያ በፈጸመችው የድሮን ጥቃት ከባድ ፍንዳታ ተከሰተ
ዩክሬን ሩሲያን ከግዛቷ ለማስወጣት፣ ሩሲያ ደግሞ በምስራቅ ዩክሬን ያሉ አራት ግዛት ሙሉ በሙሉ ለመያዝ በማለም እያደረጉት ያለው ጦርነት ቀጥሎ 31 ወራትን አስቅጥሯል
ዩክሬን ሩሲያን ከግዛቷ ለማስወጣት፣ ሩሲያ ደግሞ በምስራቅ ዩክሬን ያሉ አራት ግዛት ሙሉ በሙሉ ለመያዝ በማለም እያደረጉት ያለው ጦርነት ቀጥሎ 31 ወራትን አስቅጥሯል
ፖክሮቨስክ አቅራቢያ ሩስያ በርካታ ስፍራዎችን በመቆጣጠር ላይ እንደምትገኝ ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ አልሸሸጉም
ዩክሬን ከጥር በኋላ በቂ ድጋፍ ስለ ማግኘቷ እርግጠኛ መሆን እንደማይቻል ተገልጿል
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ውሳኔው የጦርነቱን ቅርጽ ሙሉ ለሙሉ የሚቀይር ነው ብለዋል
ግሎባል ፋየርፓወር የዩክሬን ወታደራዊ ጥንካሬ ከ145 ሀገራት 18ኛ ደረጃ ላይ የሚያስቀምጣት ነው ብሏል
ወታደሮች ሁለት አመት ተኩል በቆየው ጦርነት በመሰላቸታቸው የውግያ ተነሳሽነታቸው ቀንሷል ተብሏል
ዩክሬን በቴህራን እና በምስኮ መካከል ያለው ጥልቅ ግንኙነት ለዩክሬን፣ የአውሮፓ እና ለመካከለኛው ምስራቅ ስጋት ነው ብሏል
የአሜሪካው የመከላከያ ሚንስትር የረጅም ርቀት ሚሳኤሎቹ የጦርነቱን ውጤት አይቀይሩትም ብለዋል
ዘለንስኪ ሩሲያ እንድትደራደር ለማስገደድ፣ በረጅም ርቀት ሚሳይል ጥቃት መፈጸም አስፈላጊ ነው ብለዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም