
ፌስቡክ ኩባንያ የዶናልድ ትራምፕን አካውንት ላገደበት 25 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ለመክፈል ተስማማ
ትራምፕ ከሜታ ኩባንያ የሚያገኙትን ገንዘብ ቤተ መጽሀፍት ለመገንባት ያውሉታል ተብሏል
ትራምፕ ከሜታ ኩባንያ የሚያገኙትን ገንዘብ ቤተ መጽሀፍት ለመገንባት ያውሉታል ተብሏል
ሴናተሩ ከህዳሴው ግድብ ጋር በተገናኘ የግብጽን ጥቅም እንዲያስከብሩ እና በሌሎች ጉዳዮች ከ600 ሺህ ዶላር በላይ ሙስና ወስደዋል በሚል ክስ ጥፋተኛ ሆነው ተገኝተዋል
ወንዝ ውስጥ ከገባው አውሮፕላን መንገደኞችን የማውጣት ርብርብ እየተደረገ ነው ተብሏል
በዚህ ሂደት ውስጥ ህጋዊ ሰነድ የሌላቸው ከ1,700 በላይ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ተካተዋል
ሚኒስትሩ ትራምፕ ወደ ስልጣን ከተመለሱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ባደረጉት ቃለ ምልልስ ሀማስ ከመቼውም ጊዜ በላይ ጠንካራ ሆኖ ይወጣል ብለዋል
ኦስካር ጀንኪን ከሁለት ወር በፊት ነበር በሩሲያ ጦር የተማረከው
በእለተ ረቡዕ የተሰሙ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች እና ጭምጭምታዎች ምን ይመስላሉ?
ከሳምንት በፊት ወደ ኋይትሀውስ የገቡት ፕሬዝደንት ትራምፕ እንዴት እንደሚያስቆሙት ባያብራሩም የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነትን እንደሚያስቆሙ ቃል መግባታቸው ይታወሳል
የቅርብ ጊዜ መረጃዎች እንደሚጠቁመት ዋሽንግተን ለኤጄንሲው በአመት 2.49 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ታደርጋለች
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም