
በህዳር 9 የውጭ ምንዛሬ ተመን ዶላር በስንት ብር እየተመነዘረ ነው?
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ20 ቀናት በፊት ያወጣውን የምንዛሬ ተመን አስቀጥሏል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ20 ቀናት በፊት ያወጣውን የምንዛሬ ተመን አስቀጥሏል
መሐመድ አፊፍ የሄዞላህ የረጅም የሚዲያ አማካሪና ኃላፊ ነበሩ
የጀርመኑ መሪ ኦላፍ ሽሎዝ ከሩሲያው ፕሬዝደንት ፑቲን ጋር ባደረጉት ንግግር ፑቲን ሩሲያ በዩክሬን እያደረገች ባለው ጦርነት ዙሪያ የአቋም ለውጥ አለማሳየታቸውን ተናግረዋል
የቡድን 7 አባል ሀገራት ሩሲያ በዩክሬን ላይ በከፈተችው ጦርነት ምክንያት ማዕቀብ በመጣል፣ የውጭ ንግድን በመቆጣጠር እና በሌሎች መንገዶች ከባድ ቅጣት እንደሚያርሱባት ቃል ገብተዋል
ኳታር "ፍቃደኝነታቸውን" እስከሚያሳዩ ድረስ ተኩስ አቁም እንዲደረግ እና ታጋቾች እንዲለቀቁ የምታደርገው የማደራደር ጥረት ማቆሟን ለሀማስ እስራኤል አሳውቃቸዋለች
ሚኒስትሩ ጥቃቱን ከሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ንግግር ላደረጉት ኦላፍ ሾልዝ መልስ ነው ሲሉ ገልጸውታል
ታጣቂ ቡድኑ ከህዳር 2023 ጀምሮ በአለም አቀፍ የንግድ መስመሮች ላይ ጥቃት እየሰነዘረ ይገኛል
የውድድሩ አሸናፊዎች ከ2500 ሺህ እስከ 100 ሺህ ብር ሽልማት ተበርክቶላቸዋል
በጀርመን እድሜያቸው ከ65 ዓመት በላይ የሆናቸው ዜጎች ቁጥር መጨመር የሰራተኛ እጥረቱን እንዳባበሰው ተገልጿል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም