
ኢትዮጵያን ጨምሮ ሶስት የአፍሪካ ሀገራት ከሩሲያ ጋር በራሳቸው ገንዘብ ለመገበያየት መስማማታቸው ተገለጸ
ሞስኮ በብሪክስ በኩል አዲስ የመገበያያ ገንዘብ ተግባራዊ ለማድረግ ማቀዷን ተከትሎ ዶናልድ ትራምፕ የ100 በመቶ የታሪፍ ጭማሪ ገቢራዊ እንደሚያደርጉ ዝተዋል
ሞስኮ በብሪክስ በኩል አዲስ የመገበያያ ገንዘብ ተግባራዊ ለማድረግ ማቀዷን ተከትሎ ዶናልድ ትራምፕ የ100 በመቶ የታሪፍ ጭማሪ ገቢራዊ እንደሚያደርጉ ዝተዋል
"ቅድሚያ ለአሜሪካ" የሚል ፖሊሲ የሚያራምዱት ትራምፕ አብዛኛው የአሜሪካ እርዳታ እንዲቆም ትዕዛዝ ማስተላለፋቸው አለምን አስደንግጧል
የብልጽግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ለሶስት ቀናት ሲካሄድ ቆይቷል
መንግስት በበኩሉ በጸጥታ ችግር ምክንያት ስራ ካቆሙ ኢንዱስትሪዎች መካከል 625ቱ ዳግም ማምረት ጀምረዋል ብሏል
"ከቃል እስከ ባህል" በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ያለው ጉባዔው ውሳኔዎች ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል
ፕሬዝዳንት ታዬ ኢትዮጵያና አሜሪካ ከ120 ዓመታት በላይ የዘለቀ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት ናቸው ብለዋል
የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ወታደሩ ከአንድ ወገን የፖለቲካ ውግንና ይልቅ የጋራ መፍትሄ እንዲፈጠር ግፊት ማድረግ ላይ እንዲያተኩሩ ጠይቀዋል
አቶ ብርሃኑ አዴሎ ከዚህ ቀደም ኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ አባልና የካቢኔ ጉዳዮች ኃላፊ ሚኒስትርና ነበሩ
በእለተ ረቡዕ የተሰሙ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች እና ጭምጭምታዎች ምን ይመስላሉ?
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም