ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ጋር ተወያዩ
ስለ ቀጣይ ጊዜ ኢንቨስምት፣ ቴክኖሎጂ፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ በኢነርጂና በንግድ አጋርነት ላይ መክረዋል
ስለ ቀጣይ ጊዜ ኢንቨስምት፣ ቴክኖሎጂ፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ በኢነርጂና በንግድ አጋርነት ላይ መክረዋል
የፈረንሳዩ ኤር ፍራንስ እና የሆላንዱ ኬኤልኤም በጋራ 8 ቢሊዮን ዶላር ትርፍ እንዳገኙ ተገልጿል
በጀርመን የሚገነባው ይህ የሀይል ማመንጫ 1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዩሮ በጀት ተመድቦለታል
ሞስኮ ለአፍሪካ ለልማት ስራዎች የሚውል ከ90 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደምትመድብ ፕሬዝዳንት ፑቲን አስታውቀዋል
ኩባንያው ምርቱን ከግብጽ ወደ ሌሎች ሀገራት ለማስገባት ማቀዱን ገልጿል
ፎርብስ መጽሄቴ በ2023 ባወጣው ሪፖርት ናይጀሪያዊው አሊኮ ዳንጎቴ የአፍሪካ ቁጥር አንድ ቢሊየነር ሆነዋል
በሩሲያ እና አፍሪካ መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ 18 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን የሩሲያው ፕሬዝዳንቱ አስታውቀዋል
በሚቀጥሉት 12 ወራት ውስጥ አንድ ሺህ ገደማ የሞባይል ኔትወርክ ጣቢያ እንደሚገነባ ገልጿል
ኢትዮ ቴሌሎም 13 ሚሊዮን አዳዲስ ደንበኞች በማፍራት አጠቃላይ የደንበኞቹን ቁጥር ወደ 92 ሚሊዮን ከፍ ለማድረግ አቅጃለሁም ብሏል
ከአፍሪካ ከዶላር አንጻር ደካማ ገንዘብ ያላት ቀዳሚ ሀገር ሴራሊዮን ነች
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም