ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ጋር ተወያዩ
ስለ ቀጣይ ጊዜ ኢንቨስምት፣ ቴክኖሎጂ፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ በኢነርጂና በንግድ አጋርነት ላይ መክረዋል
ስለ ቀጣይ ጊዜ ኢንቨስምት፣ ቴክኖሎጂ፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ በኢነርጂና በንግድ አጋርነት ላይ መክረዋል
መስክ ትዊተርን በ44 ቢሊየን ዶላር መግዛቱ ይታወሳል
የደቡብ አፍሪካና ሞሮኮ አውሮፕላን ማረፊያዎች ደረጃውን ተቆጣጥረውታል
ኢትዮጵያን ጨምሮ በበርካታ ሀገራት ለቁጥጥር አዳጋች ነው በሚል ክሪፕቶ ከረንሲን ማገዳቸው ያታወቃል
የአጫጭር ቪዲዮዎች ማጋሪያ የትስስር ገጹ በ2022 ያገኘው ጠቅላላ ገቢ 85 ቢሊየን ዶላር መሆኑ ተገልጿል
ደቡብ አፍሪካ፣ ግብጽ፣ ናይጀሪያ፣ ኬንያ እና ሞሮኮ በርካታ ሚሊየነሮች የሚገኙባቸው የአፍሪካ ሀገራት ናቸው
ቻይና ቦይንግን ጨምሮ በአሜሪካ ኩባንያ ምርቶች ላይ እገዳ መጣሏ ለኤርባስ አዲስ እድል ፈጥሮለታል ተብላል
ተቋሙ የመጨረሻ ውሳኔውን በዋሸንግተን ተጨማሪ ውይይት ካደረገ በኋላ ገንዘቡን ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል
ሽልማቱ ከ10 ብር ጀምሮ የአየር ሰዓት የሚገዙ ደንበኞችን ተጠቃሚ ያደርጋል
በፎርብስ የቢሊየነሮች ደረጃ መሰረት ፈረንሳዊው በርናርድ አርኖልት የአለማችን ቁጥር 1 ቱጃር ሆነዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም