የቡልጋሪያው እግርኳስ ክለብ ለቀድሞ ኮከቡ በስህተት የህሊና ጸሎት አድርጓል
አርዳ የተሰኘው ክለብ በተሳሳተ መረጃ ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ ጠይቋል
ሜሲ ይህን ስመጥር ሽልማት ያሸነፈው በውድድሩ የመጨረሻ እጩ ሆነው ከቀረቡት ሃላንድ እና ምባፔ በልቆ በመገኘቱ ነው
በግምገማ ጊዜው ውስጥ አንጸባራቂ ብቃት ያሳዩ ተጨዋቾች እና አሰልጣኞች ቁጥር በሁሉም ዘርፍ ወደ ሶስት ምርጥ እጩ ዝቅ ብሏል
የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮኗ ሴኔጋል ከጋምቢያ የሚያደርጉት ጨዋታ ዛሬ ይጠበዋል
ኮትዲቫር እያስተናገደችው ባለው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ የመክፈቻ ወድድር ጊኒ ቢሳውን 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች
የኢትዮጵያ፣ የካሜሮን፣ የአይቮሪ ኮስት እና የገብጽ ተጫዋቾች በከፍተኛ የግብ አግቢነት ዝርዝሩ ተካተዋል
የካንሰሩ ሁኔታ የመጨረሻ ደረጃ ላይ መሆኑን ያወቁት ዘግይተው እንደሆነም ኤሪክሰን ተናግረዋል
በኮትዲቯር አስተናጋጅነት በሚካሄደው ውድድር ላይ 24 ሀገራት በ6 ምድብ ተደልድለዋል
ትግስት ከተማ እና አዲሱ ጎበና የዱባይ ማራቶንን አሸንፈዋል
ብራዚል በፈረንጆቹ 1958 እና 1962 በተከታታይ ባሸነፈቻቸው የአለም ዋንጫ ወድድሮች ዛጋሎ በክንፍ ላይ ተሰልፎ ተጫውቷል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም