ለ22 ዓመት ሴት መስሎ በሴቶች ገዳም ውስጥ የኖረው ሰው
በገዳሙ ውስጥ ከሴቶች ጋር በሚኖርበት ወቅት ወንድነቱ እንዳይታወቅበት ከባድ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል
አዲሱ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ከአንድሮይድ እና አይ.ኦ.ኤስ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች የተለየ ነው
ወጣቱ ሃብታም ነው ካለው አጎቱ ብር ለመቀበል በማሰብ ድርጊቱን መፈጸሙን ገልጿል
የነፍስ አድን ሰራተኞች ከአቅም በላይ ሰዎችን የጫነች ጀልባ ላይ የነበሩ 70 ስደተኞችን ታድገዋል
የሳይበር ምህዳሩ ተጠቃሚዎች ተገቢውን የሳይበር ደህንነት ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ ተጠቁሟል
ዶ/ር ቴድሮስ መረጃዎችን፣ የምርምር ውጤቶችንና ሌሎችንም ለማጋራት አለመቻሉ የበለጠ ለኮሮና ወረርሽኝ አጋልጧል ብለዋል
በማእከሉ 1 ሺህ ገደማ ሰዎች ያሉ ሲሆን፤ በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት እንደሌለም ታውቋል
ፕሮግራሙ ከአንድ ሚሊዬን ለሚልቁ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ማድረጉን አስታውቋል
የዩኒሴፍ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፣ በትግራይ ከተፈናቀሉት 1.6 ሚሊዮን ሰዎች ከ 720 ሺህ በላይ ሕፃናት ናቸው ብለዋል
69 ሺ ያህል ዜጎቿ በኮሮና ምክንያት መሞታቸውን ሪፖርት አድርጋ የነበረችው ፔሩ የሟቾቹን ቁጥር ወደ 180 ሺ ከፍ አድርጋለች
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም