ሼክ ታህኖን ቢን ዛይድ ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ጋር ተወያዩ
ስለ ቀጣይ ጊዜ ኢንቨስምት፣ ቴክኖሎጂ፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ በኢነርጂና በንግድ አጋርነት ላይ መክረዋል
ስለ ቀጣይ ጊዜ ኢንቨስምት፣ ቴክኖሎጂ፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ በኢነርጂና በንግድ አጋርነት ላይ መክረዋል
አየር መንገዱ ከደቡብ አፍሪካ አቻው ጋር በሽርክና ለመስራት በመነጋገር ላይ ይገኛል
ብሄራዊ ባንክ ከብር ቅያሬው በኋላ በሁሉም ባንኮች 580 ሺህ ዜጎች የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል አለ
ባለፉት 5 ቀናት ብቻ 65 በመቶ በሚሆኑ የንግድ ባንኮች ቅርንጫፎች አዲሱ የብር ኖት መሰራጨቱ ተገልጿል
ከፍተኛ ሽያጭ የሚያከናውኑ ተቋማት በሚይዙት የገንዘብ መጠን ላይ ገደብ አለመቀመጡም ተገልጿል
ውይይቱ ፎርቲስኪው በተባለ ዓለም አቀፍ ድርጅት እና በውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር መካከል የተካሄደ ነው
የባንክ ኖት መቀየሩን ተከትሎ ስነዶች ማረጋገጫ ኤጀንሲ የጥሬ ገንዘብ ግብይትን ውል አልፈጽምም አለ
የብር ኖቶቹን የመለወጡ ሂደት መፋጠን ምን ፋይዳ አለው?
አሮጊው በአዲሱ ብር በ3 ወር ጊዜ ውስጥ እስከሚቀየር ድረስ ሁለቱም ጎን ለጎን ስራ ላይ እንደሚውሉ ብሔራዊ ባንክ ገለጸ
“ከአሁን ቀደም ያቀረብነው ባንኮች የገጠማቸው የገንዘብ እጥረት ይቀረፍ የሚል ምክረ ሃሳብ እንጂ ብር ይቀየር የሚል አይደለም”
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም