የቡልጋሪያው እግርኳስ ክለብ ለቀድሞ ኮከቡ በስህተት የህሊና ጸሎት አድርጓል
አርዳ የተሰኘው ክለብ በተሳሳተ መረጃ ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ ጠይቋል
“የአለም ዋንጫን መመልከት ከአዳዲስ ባህልና ልምድ ጋር መተዋውቅ ነው ፤ በ2026ቱ የአለም ዋንጫ ለመታደምም ዝግጁ ነኝ” ብለዋል
ህልሙን የኖረው የ23 አመቱ ኮከብ የልጅነት ትዝታውን ሲያወሳ አሰደናቂ ጉዞውን ይተርካል
የቴኒስ ኮከቡ አንዲ መሪን ጨምሮ በርካታ ስፖርተኞችም ለሊዮኔል ሜሲ ስኬትን ተመኝተዋል
ከዋንጫ ፍልሚያው አስቀድሞ በስታዲየም የሚደረገው የኳታሩ የአለም ዋንጫ ደማቅ የመዝጊያ ስነስርአትም ይጠበቃል
አፍሪካ በዓለም ዋንጫው አዲስ ታሪክ እንድታስመዘግብ ምክንያት የሆነችው ሞሮኮ 4ኛ ደረጃ ይዛ ማጠናቀቅ ችላለች
የ2026ቱ የዓለም ዋንጫ አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ በጋራ ያዘጋጁታል
አፍሪካ በዓለም ዋንጫው አዲስ ታሪክ እንድታስመዘግብ ምክንያት የሆነችው ሞሮኮ ተጨማሪ ታሪክ እንደምታስመዘግብ ይጠበቃል
የጸጥታ ኃይሎች እሁድ ምሽት ለሚደረገው የፊፋ የዓለም ዋንጫ የመጨረሻ ግጥሚያ ደህንነትን ለመጠበቅ ይሰማራሉ ተብሏል
ያለምንም መጥፎ አጋጣሚ የተካሄደው የኳታር የአለም ዋንጫ እጅግ አስደሳች እና የእግርኳስን አለማቀፋዊነት ያሳየ ስለመሆኑም አብራርተዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም