የቡልጋሪያው እግርኳስ ክለብ ለቀድሞ ኮከቡ በስህተት የህሊና ጸሎት አድርጓል
አርዳ የተሰኘው ክለብ በተሳሳተ መረጃ ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ ጠይቋል
የክርስቶስ ልደት የሚከበርበት የልደት በዓል በመጣ ቁጥር የገና ጨዋታዎችን መጫወት በኢትዮጵያ በተለይ ቀደም ባሉት ጊዜያት የተለመደ ነው
ጆኮቪች ወደ አውስትራሊያ እንዳይገባ የታገደው የኮሮና ቫይረስ ክትባቶችን አልወሰደም በሚል ነው
የካሜሮን ባላስልጣናት “ከጥቂት ወራት በፊት ቻንን እንዳስተናገድን ሁሉ የአፍሪካ ዋንጫም በስኬት ይጠናቀቃል” እያሉ ነው
ቤልጂዬም የደረጃ ሰንጠረዡ የዘንድሮ አሸናፊ መሆኗን ፊፋ አስታውቋል
አርጀንቲናዊው ኮከብ ለላፉት አስር ዓመታት ለማንቸስተር ሲቲ በመጫወት የፕሪሚየር ሊጉ ድምቀት እንደነበር ይታወቃል
ላሚን ዲያክ በ88 ዓመታቸው ነው ሴኔጋል መዲና ዳካር በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ያረፉት
ሊዮኔል ሜሲ ባንደ ኦርን ለ7ኛ ጊዜ አሸንፎ አዲስ ክብረ ወሰንን አስመዝግቧል
ካርሎስ ኑዝማን ሪዮ ዲጄኔይሮ የ2016ቱን የኦሎምፒክ ውድድር እንድታስተናግድ የድጋፍ ድምጾችን በገንዘብ ገዝተዋል በሚል ነው የተፈረደባቸው
የቻይናና የአሜሪካ ስፖርተኞች በአንድ ወገን ሆነው የጠረንጴዛ ቴኒስ እንደሚጫወቱ ተነግሯል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም