ለ22 ዓመት ሴት መስሎ በሴቶች ገዳም ውስጥ የኖረው ሰው
በገዳሙ ውስጥ ከሴቶች ጋር በሚኖርበት ወቅት ወንድነቱ እንዳይታወቅበት ከባድ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚፈጸመውን ግድያ ተከትሎ አራት ወረዳዎች በኮማንድ ፖስት ስር ገብተዋል
ሳይንቲስቶች ይህ ያልተለመደ ዝናብ የተባባሰው በአየርንብረት ለውጥ ምክንያት ነው ብለዋል
ሰውነታቸው ቫይረሱን ለመከላከል የሚያስችል ጸረ እንግዳ አካል አዳብሮ እንደሆነ ለማወቅ ጥናቶች በመካሄድ ላይ መሆናቸውም ተገልጿል
በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በ2 በመቶ የሚሞቱት ደግሞ በ17 በመቶ ቀንሷል ተብሏል
ትምህርት ቤቶች ከመጪው ጥቅምት 9 ጀምሮ እንዲከፈቱም ምክረ ሃሳብ ቀርቧል
የታንዛኒያ መንግስት በፍቃደኝነት ለሚመለሱት ስደተኞች የቁሳቁስ ድጋፍ አደርጋለሁ ብላለች
ትምህርቱን በተያዘው የትምህርት ዓመት ለመጀመር የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት ማድረጉንም ክልሉ አስታውቋል
ታይም መጽሄት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖምን፣አቤል ተስፋዬ (ዘ ዊኬንድ)ን እና ሰአሊ ጁሊ ምሕረቱን ከዓመቱ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች መካከል ናቸው ሲል መርጧል
የህጻን ጾታ ለማወቅ የሚስቱን ሆድ የቀደደው ህንዳዊ በፖሊስ ተያዘ
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም