ኢራናዊው ራፐር ተቃዋሚዎችን በመደገፉ በሞት እንዲቀጣ ተፈረደበት
ቱማጅ ሳሊሂ በተላለፈበት የሞት ቅጣት ፍርዱ ላይ ይግባኝ ለማለት 20 ቀናት አለው
የብራዚሎቹ ጂሴል ቡንደቼል እና አድሪያና ሊማ በዓለማችን ካሉ አምስት ከፍተኛ ተከፋይ ሞዴሎች መካከል ናቸው
እንስቷም የቅድሞ ፍቅረኛዬ የሚወደውን ነገር ሰርቆኝ ሄዳል ብላለች
ረቂቅ ህጉ ጥፋተኞች እስከ 3 አመት እስራት እና 75 ሺህ ዩሮ ቅጣት ይተላለፍባቸዋል ይላል
አልባን የፈጠረው ኩባንያ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ውጤቷ የጋዜጠኞችን ስራ እንደማትነጥቅ አስታውቋል
አወዛጋቢው ሰው አዲሱን ዘመቻ የከፈቱት በቀጣዩ ምርጫ የክርስቲያን ደጋፊዎቻቸውን ቁጥር ለማበራከት ነው ተብሏል
ኒውዮርክ በትዳር አጋራቸው ላይ የማገጡ ሰዎችን የሚቀጣ ህግ ከ1907 ጀምሮ ተግባራዊ አድርጋ ቆይታለች
በእምባ የታጀበው ስጦታ የመገናኛ ብዙሃንን ትኩረት ስቧል
ኢትዮጵያ በየካቲት ወር አንድ ደረጃን ማሻሻል መቻሏ ተመላክቷል
ኢትዮጵያ ባለፈው አመት 7 ሺህ የሚጠጉ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ተደርገውባታል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም