ለ22 ዓመት ሴት መስሎ በሴቶች ገዳም ውስጥ የኖረው ሰው
በገዳሙ ውስጥ ከሴቶች ጋር በሚኖርበት ወቅት ወንድነቱ እንዳይታወቅበት ከባድ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል
ሲማር የሰራችው ጌም ህጻናትን እያዝናና ስለጤናማ አመጋገብ የሚያስተምር ነው ተብሏል
ፖሊስ የተጠርጣሪዎቹን ማንነት ለይቻለሁ ቢልም እስካሁን በቁጥጥር ስር እንዳልዋሉ ተገልጿል
ግለሰቡ ሞተሃል በመባሉ ምክንያት ምንም አይነት አገልግሎት ለማግኘት ተቸግሮ ቆይቷል ተብሏል
የሀገሪቱ መንግስት በቅርቡ ሰራተኞቹን ወደ ሌላ ህንጻ ለማዛወር ቃል ገብቷል
ኤለን መስክ ስለመረጃ ጠለፋውም ሆነ ስላነሱት ጥያቄ እስካሁን ምላሽ አልሰጠም
በኒው ደልሂ ከ20 ሺህ በላይ ዝንጀሮዎች እንደሚገኙ ይነገራል
የአካባቢ ጥበቃ ተመራማሪዎች በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ ያጋጠሙ ክስተቶች ከግምት በላይ ሆነዋል ተብሏል
ሀገሪቱ ይህን ያደረገችው አጋዘኖቹ በሩሲያ ሙርማንስክ ግዛት የሚገኝን ጥብቅ ቦታ ስለሚግጡ እና የአካባቢው ባለስልጣናት አጋዘኖቹ ላቋረጡበት ከፍተኛ ታሪፍ ስለሚጠይቁ ነው
ከ10 ዓመት በኋላ የዓለማችን ግማሽ ያህል ህዝብ ከልክ ያለፈ ውፍረት ሰለባ ሊሆን ይችላል በሚል ተሰግቷል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም