የቀልድ አስመስሎ የምር ሚስት ያገባው ሰው በመጨረሻም ትዳሩ ፈረሰ
አታሎኛል ያለችው ሚስትም ረጅም ጊዜ በፈጀ ክርክር ትዳሩ እንዲፈርስ አስደርጋለች
ከ5 በሊየን በላይ የሚሆኑ የዓለማችን ህዝቦች የሬዲዮ አድማጮች መሆናቸውንም መረጃዎች ይጠቁማሉ
ሞዲ በቆይታቸው በአቡዳቢ የተገነባውን የሂንዱ ቤተመቅደስ ይመርቃሉ ተብሏል
በዳግማዊ አጼ ምኒልክ የአስተዳድር ዘመን ለተገኘው ለዚህ ድል እስካሁን ድሉን የሚያስረዳ የራሱ ሙዚየም አልነበረውም
ከሶስት ዓመት በፊት ተመሳሳይ አደጋ አጋጥሞ ከ11 ቀናት ቁፋሮ በኋላ ሁሉም በሕይወት ተገኝተው ነበር
የአድዋ ድል የመላው ኢትዮጵያውያን ተጋድሎ ውጤት መሆኑን በሚያሳይ መልኩ መሰራቱም ተገልጿል
ግለሰቡ በልጆች ማቆያው ኃላፊ ጥቃት የደረሰባቸው ሰለባዎች እንዳይናገሩ ጫና በማሳደር ጥፋተኛ ተብሎ በ2018 የሶስት አመት እስር ተፈርዶበት ነበር
ለሕክምና ስህተቱ ሆስፒታሉ ሳይሆን ሮቦት ሐኪሙን የሰራው ኩባንያ ክስ ተመስርቶበታል
በማዳጋስካር ህጻናትን የደፈሩ ወንጀለኞች በአምስት ዓመት እስር እየተቀጡ ናቸው
የመርሳት በሽታ የእድሜ ልክ በሽታ ሲሆን ፈዋሽ መድሃኒትም የለውም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም