የቡልጋሪያው እግርኳስ ክለብ ለቀድሞ ኮከቡ በስህተት የህሊና ጸሎት አድርጓል
አርዳ የተሰኘው ክለብ በተሳሳተ መረጃ ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ ጠይቋል
በእለተ ረቡዕ የተሰሙ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች እና ጭምጭምታዎች ምን ይመስላሉ?
ብራዚላዊው አጥቂ ከሳኡዲ ስንብት በኋላ ወደ ልጅነት ክለቡ ሳንቶስ ሊመለስ እንደሚችል ተነግሯል
ለአጠቃላይ ለተጫዋቾች ዝውውር ከወጣው ወጪ ግማሹን የሚሸፍነው የአምናው ሻምፒዮና ማንችስተር ሲቲ ነው
የ24 አመቷ ወጣት ከሰማያዊዎቹ ጋር ለ4 አመት ተኩል የሚያቆያትን ውል በ1.1 ሚሊየን ዶላር ፈርማለች
የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች እስከ 20ኛ ያለውን ደረጃ ተቆጣጥረውታል
ከመድፈኞቹ በ4 ነጥብ ከፍ ብሎ የሚገኘው ሊቨርፑል የነጥብ ልዩነቱን ለማስፋት ምሽት 12 ሰዓት ላይ ከብሬንትፎርድ ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ ማሸነፍ ይጠበቅበታል
ከ2022 ጀምሮ ሲቲን የተቀላቀለው ሀላንድ በ116 ጨዋታዎች 111 ገቦችን አስቆጥሯል
ባለፈው ሳምንት በፕሪምየር ሊግ ከሊቨርፑል ጋር በሰፊ ውጤት ልዩነት እንደሚሸነፉ ሲጠበቁ በአቻ ውጤት ያጠናቀቁት ቀያይ ሰይጣኖቹ በጥሩ መነቃቃት ላይ እንደሆኑ እየተነገረ ነው
ቀያዮቹ ከቀያይ ሰይጣኖች ጋር ካደረጓቸው ያለፉት 13 ጨዋታዎች የተሸነፉት በአንዱ ብቻ ነው
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም