የቡልጋሪያው እግርኳስ ክለብ ለቀድሞ ኮከቡ በስህተት የህሊና ጸሎት አድርጓል
አርዳ የተሰኘው ክለብ በተሳሳተ መረጃ ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ ጠይቋል
ሁለቱ ቡድኖች በተገናኙባቸው አጠቃላይ ጨዋታዎች ቀያይ ሰይጣኖቹ 99 ጊዜ ሲያሸንፉ መድፈኞቹ 89 ጨዋታዎችን በድል አጠናቀዋል
ኢትዮጵያውያኑ አትሌት ታምራት ቶላ እና አትሌት ሲምቦ አለማየሁ የምርጥ አትሌቶች ሽልማት አሸንፈዋል
አትሌት ሲምቦ አለማየሁ የዓመቱ ተስፋ የተጣለባት አትሌት ሽልማትን አሸንፋለች
በ32 የውድድር ዘመናት ከ11 ነጥብ ልዩነት ተነስተው ሊጉን ማሸነፍ የቻሉት 3 ቡድኖች ብቻ ናቸው
የሳኡዲው ክለብ በእስያ ሻምፒዮንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ውስጥ ለመግባት ተቃርቧል
ቡድናቸው ተከታታይ 5ኛ ጨዋታ የተሸነፈው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ “እውነታውን ተቀብለን ይህን መስበር አለብን” ብለዋል
የሁለት አመት ተኩል ኮንትራት የፈረመው አሞሪም ቡድኑን ለሊጉ ዋንጫ ክብር ለማብቃት ቃል ገብቷል
ባለፈው ወር የቡድኑ ደጋፊዎች አሰልጣኙ እንዲቆይ የሚጠይቁ ጽሁፎችን ይዘው ተስተውለዋል
በቅርቡ ጫማቸውን የሰቀሉት ስፔናዊኑ አንድሬ ኢኔሽታ እና ጄራርድ ፒኬም ተጠቃሽ ሆነዋል
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም
በፍለጋ የተገኘ ውጤት የለም